የተጭበረበሩ ሴቶች ገንዘባቸው መለሰ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • የተጭበረበሩ ሴቶች ገንዘባቸው መለሰ።
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
    ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
    #EndalkTube #habmidea #ardaplaus #ድንቅልጆች

Комментарии • 454

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 10 месяцев назад +6

    ልጁ ብር ስለመለሰ እናመሰግናለን መልካም ሰው ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hafizabedru9591
    @hafizabedru9591 10 месяцев назад +48

    ሴቶቹ ጉዳችን ተጋለጠ እውነት ለመናገር እኛ ፊት ካልሰጠናቸው እነሱ በግድ አይመጡብንም እውነት ነው

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 10 месяцев назад +12

    ኦረ ተው የመዳም ቅመሞች ልብ ግዙ እደው ቢቀርስ❤❤😢😢

  • @እሙሣዳም-ፐ1ቈ
    @እሙሣዳም-ፐ1ቈ 10 месяцев назад +19

    እረ እህቶቸ ተው ልብ እንገዛ ለማታውቂው እንደት ትልኪያለሽ ከዛ ደግሞ ብሬን በላው እህህህ ወንዶቹ አይደሉም ሴቶቹ ናቸው ጥፋተኞቹ አሉ ብዙ እህቶች ጀግኖች ለቤተሠቦቻቸው ለልጆቻቸው ለትዳራቸው የሚለፉ አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖች እህቶቸ

  • @myfano
    @myfano 10 месяцев назад +13

    ሴቶች ችግራቸው ወንድን በልጅና በገንዘብ የራሳችሁ የምታደርጉ ይመስላችኋል ምናለ ልብ ብትገዙ

  • @mimitube1977
    @mimitube1977 10 месяцев назад +8

    ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ የራስሸ ጥፋት ልጁ ምንም ጥፋት የለው ወደሸ ሰተሸ ለሰዎች ህይወት ፈተና ሆንሸ😊

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 10 месяцев назад

      Bitekekela tefatu esuwa ganuwa yaliwa yatanigara yawora holuma yafakiragali malita kabidaniwa😢😢😢

  • @ያረብመገዲህንምራኝ
    @ያረብመገዲህንምራኝ 10 месяцев назад +15

    😂😂አሁን እኔም አችም ጋ አብሬ ያረብ ሀገር ሴት እባላለሁ 😢😢😢ደግ አረገሽ ለፍተሽ ነው ያገኘሽው እደት ዝብለሽ ትበትኛለሽ ለናትሽ ብትልኪ የት በደረሽ ደቆሮ ዳቋ

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 10 месяцев назад +17

    ስደት ያለን ሰዎች ተጠንቀቁ አንኳን በሚድያ አግብታችው ብትለያዩም ገንዘባችውን አትላኩ እባካችው ልብ ግዙ

  • @user-ps2gm6kd5m
    @user-ps2gm6kd5m 10 месяцев назад +15

    😂ቱቱቱ ሴቶች ተሰተሩ ጥፋቱ የራስሽነው

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 10 месяцев назад +2

    የልጁ አድናቂ ነኝ ጎበዝ እንኳን መለስክ የተሻለ አላህ ይስጥህ ሴቶች ምነው ግን ፈጠን ማለት አበዛን በሁዋላ እሮሮ አይከብድም? አላህ መማሪያ አያድርጋችሁ ቅመሞችየ አላህ የባረከውን ይስጣችሁ ለተኩላ አትበሉ ።

  • @كونفيكون-ن6ر
    @كونفيكون-ن6ر 10 месяцев назад +9

    ቅመሞች ማወቅ ያላለባችሁ የኔ ፍቅር ያለ ሁሉ አፍቃሪ አለመሆኑን እወድሽ አለሁ ያለ ሁሉ ወዳጂ እዳልሆነ ነው። ደግሞ ፍቅር በገዘብ እደማይገዛ እወቁ።

  • @mikdeskidena1294
    @mikdeskidena1294 10 месяцев назад +7

    አሪፈሽ ብርሽን ይዘሽ አትሄጅም እንዴ እንዳልክዬ እግዚአብሔር ይባርክክ ባለክበት እግዚአብሔር ይጠብቅክ❤❤❤

  • @alemmiki3769
    @alemmiki3769 10 месяцев назад +15

    የማዳም ቅመሞች ድምቀታችን ጀግና ወንድማችን ኑርልን ክፉ ነገር አይንካክ

    • @mimialex2514
      @mimialex2514 10 месяцев назад

      ስልኩን የምታውቁ እህቶቼ እባካችሁ ተባበሩኝ በሰው ሀገር ላለች እህቴ ነው

  • @דסטהקסהון-צ8ק
    @דסטהקסהון-צ8ק 10 месяцев назад +11

    በጣም ትገርሚለሽ እራስሽ ገዘብ ሰጠሽ እራስሽ የፍቅር ጥያቂ ጠይቀሽ አይሆንም ሰልሽ ገዘቤን ቀማኚ ስትይ ትንሽ አይከብድም ግን በገዘብ ፍቅር አይገዛም

    • @Werke-oi6hj
      @Werke-oi6hj 10 месяцев назад

      😂😂😂በጣም ሳይጠይቃት መስጠት ከዛ መልስልኝ ልመና

    • @hiwot-
      @hiwot- 10 месяцев назад

      አንዳንድ ወንዶች ቃል በቃል ብር ስጭኝ ብለዉ ባይጠይቁም ችግር ያወራሉ ያዉ ስጡኝ ማለት ነዉ

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 10 месяцев назад +8

    ውይይ እንዳልክዬ የልብ አድርስ እኮ ነህ ላገሬ ያብቃኝና ባገኝህ ደስ ነው የሚለኝ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariamebrahim5500
    @mariamebrahim5500 9 месяцев назад

    አረ ልጀ ጥሩ ነው በጣም የሰው ገንዝቦን መመልሱ አንዳንዳቹ የሰው ገንዝብ በልታቹ ለመታሰልቅሱ ሁሉ አላህ አሰትማሪ ቅጣት ይሰጣቹ

  • @አተያልከውይሁንየድግልማር
    @አተያልከውይሁንየድግልማር 10 месяцев назад +7

    ኪዳን ምሕረት ትጠብቅህ የኛ እንቁ 🥰🥰🥰

  • @samrisamri-h7x
    @samrisamri-h7x 10 месяцев назад +17

    እደኔ እዳልክን የሚውድ ማነው በላክ ግለፁ❤❤

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 10 месяцев назад +18

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንዳልካችን ሰላምህን ብዝት ትርፍርፍ ይበልልን የኛ ጀግና የሌቦች መደሀኒት እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mimialex2514
      @mimialex2514 10 месяцев назад +1

      ስልኩን የምታውቁ እባካችሁ ተባበሩኝ አረብ ሀገር ላለች ምስኪን እህቴ ነው

    • @SalamSalam-uk9cp
      @SalamSalam-uk9cp 10 месяцев назад

      @@mimialex2514 ነይ በውስጥ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 10 месяцев назад +7

    ሴቶች ምን ነካቸው ለማታቁት ወንድ ብር መላክ 😅ለምን ማስተዋል ጎደለን? እኔኮ እምሰፈሰፍ ለለፈሁበት ብሬ😊😂😂

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 10 месяцев назад +6

    እንዳልክ ትለያለህ በጣም ታማኝ ቅን ነህ በምንም ይሁን በቃ ብልጥ ልጅ የያዘውን ይዞ ያለቅሳል❤❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 10 месяцев назад +14

    ስላም ለአንተ ይሁን እንዳልክይ በጣም ጠፍህብን. ወደ ወንድማችን. እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @MadinaMadina-up4hb
    @MadinaMadina-up4hb 9 месяцев назад

    እንዳልካችን እንኳን ደህና መጣህ
    አረብ ሀገር ብቸኝነት ምናም እንኳን ሰርዢዉ የተለመደ ነዉ እኛ እህቶችሽ አለን አይደል አብረን ብቻ ይሁንስኪ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 10 месяцев назад +3

    መልካምነት ለራስክ ነው
    ወንድምነት ተባረክ እናመሰግናለን ❤

  • @teweldeeyob9578
    @teweldeeyob9578 10 месяцев назад +16

    #Endalktube ለምታረገው ነገር ክረዲት ይገባሃል ኣባቴ🙏👌❤🙏 Our Hero ❤🙏❤🙏❤🙏

  • @ዉዴዩዩቱብ116
    @ዉዴዩዩቱብ116 10 месяцев назад +13

    እንዳልክ እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት ነበር ምጠብቀዉ የምትወዱ👍

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 10 месяцев назад

    እንዳልክዬ የኔ አንደኞ ጎበዝ ጀግና ነህ በርታ

  • @HenokArega-qq7pr
    @HenokArega-qq7pr 10 месяцев назад +12

    እንኳን መጣህ ወንድሜ 🥰 🥰

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 10 месяцев назад +2

    መልካምነት ለራሰ ነው እንኳንም ሰጠሺው ደሰ ይላል❤❤❤

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 10 месяцев назад

    እግዝዮ እግዝዮ እግዝያብሔር ይመስገን ልጅ በጣም አድናቂው ነኝ መመለሱ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 10 месяцев назад +2

    ፍቅር በግቦ አይሰራም እህቴ ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nottingham2024
    @Nottingham2024 10 месяцев назад +4

    የእግዛብሔር ጠበቃ አይለይክ እንዳልክዬ🎉

  • @AlemKassaye-g8l
    @AlemKassaye-g8l 10 месяцев назад +5

    Endakeye Menew be tewatu keche alke ??

  • @alamatatoday8002
    @alamatatoday8002 10 месяцев назад +1

    ልጅቷ ጥፋቷን ማመኗ መልካም ነገር ነው። ግን ያን ያክል ገንዘብ ስጦታ ለማለት ከባድ ነገር ነው። ሴቶች ስሜታቸው ቅርብ ነው እና ግን ገንዘቡ የሰጠችው ልጁ የኔ ይሆናል በሚል ሊሆን ይችላል። ልጁም ቢሆን ቀድሞ ባለትዳር እንደሆነ መናገር ነበረበት።👏👏

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 9 месяцев назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል መመለሱ ግን ሴቶችዬ ለምን ለወንድ ብር ትሰጣላችሁ ፍቅር በገንዘብ ልትገዙ ነው😡

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 10 месяцев назад +7

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ❤❤

  • @gkxgxkitxigx5599
    @gkxgxkitxigx5599 8 месяцев назад

    እሺ አሁን ካንች ምን እንማማር 🙄🙄😂😂😂😂ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተን 🥰🥰😊

  • @HayatAbdulmajeed
    @HayatAbdulmajeed 10 месяцев назад +6

    ሰላምክ ብዝት ይበል እንዳልካችን ❤

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 10 месяцев назад +3

    ያኔ ጀግና በርታ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @sebledejene-8645
    @sebledejene-8645 10 месяцев назад +3

    ውድ ወንድማችን እነዳለክዬ

  • @ሂወቴ_Tube
    @ሂወቴ_Tube 10 месяцев назад

    ጀግና ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣክ በሀድክበት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ኣባቴ.....💚💚💚💚ንሮልን

  • @TigremGeze
    @TigremGeze 10 месяцев назад +3

    Wow egziabher yistih yetebareke hiwet yistih

  • @AmenJovani-qf9eo
    @AmenJovani-qf9eo 10 месяцев назад +2

    ተባረክ መርማሪዬ

  • @mesgbre
    @mesgbre 10 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    እንዳልክዬ እንኳን ደህና መጣህልን! በርታልን! እግዚአብሔር ይጠብቅህ! አሜን!
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TenagneTola
    @TenagneTola 10 месяцев назад +2

    ልበ ቢስ እንኳን በፌስ ቡክ በአካልም አግቼ ብተዋወቆ ቤተሰቦቼን ትቼ ለማንም መንገደኛ ያውም ለወንድ ሱሙኒ ዱዲ አልሰጠውም።

  • @sae6sar67
    @sae6sar67 10 месяцев назад

    አንተ እኮ ትለያለህ የምለው በምክኒያት ነዉ ጀግና ነህ

  • @መቅዲ-የ9ፐ
    @መቅዲ-የ9ፐ 10 месяцев назад +4

    እረ ኡኡኡ ቆይ ምኔ ነው ግን የምትገቡት 😂

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 10 месяцев назад

    እዳልክየ ተባረክ ወድማችን ሺአመት ያኑሩህ ጀግናነህ❤❤❤❤❤

  • @BzuneshZeleke
    @BzuneshZeleke 10 месяцев назад

    የኔ አንበሳ የምር ምርጥ ሰው ነህ እንዳልክዬ❤❤❤❤

  • @BurteBale-ho2hm
    @BurteBale-ho2hm 10 месяцев назад

    Endalkiyeeeeee Yane Jegna berta

  • @Panadol292
    @Panadol292 10 месяцев назад

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን በእውነት በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይክፈልህ ለምታደርገው ነገር በሙሉ ❤️🥰🥰

  • @hewot4076
    @hewot4076 10 месяцев назад +2

    አይ መጃጃል የእኔ ፍቅር ያለ ሁሉ ፍቅረኛዬ ነው ብሎ ማስብ ቅልነት ነው ሴቶሆች ግን እንዴ ነው ብር ለወንድ ለመስጠት እጃችው የሚፈታው አሂደለም ለወንድ ለእራሴ የምፈልገውን ነገር እራሱ አላረግም ለእራሴ እንካን ለጎሮምሳ ልቀልብ ቀርቶሆ😂

  • @sinbotube5654
    @sinbotube5654 10 месяцев назад +3

    Wel come Endalkye

  • @lhikmahussan2527
    @lhikmahussan2527 10 месяцев назад

    ዘመንህ ይባረክ አቦ😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @hannatawolda5966
    @hannatawolda5966 10 месяцев назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ🌹🌹

  • @SheenaBh
    @SheenaBh 10 месяцев назад

    Endale koo bezuu setoch Arbbii Agree Setanyaa Adare nachawe ji lab Adare biton laman wander Ate saxemee bere At sasati wademaa

  • @kunfeyekun1481
    @kunfeyekun1481 10 месяцев назад

    Endalk kalagebach tagbaw tafekrewalech

  • @Emebet-xe4fb
    @Emebet-xe4fb 10 месяцев назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን❤❤❤

  • @obseefraaol9146
    @obseefraaol9146 10 месяцев назад

    kazi tamaru yesedat setoch. Betasab satredu mare fekre sela tabalachu yeserachuten asalefachu mastex jelenet new. Bayimaleselesh irasu atasazignem anchi😜

  • @AlemKassaye-g8l
    @AlemKassaye-g8l 10 месяцев назад +4

    Endalkeye

  • @MeseretAbera-x7z
    @MeseretAbera-x7z 10 месяцев назад +1

    Endalik. Selamnehi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahlet7925
    @mahlet7925 10 месяцев назад +1

    Endalk wedimie abakhn anem felgeh nebere lagegih mokire alagegehuhum

  • @mediitube8488
    @mediitube8488 10 месяцев назад

    Lijun ke mestu gar asterekut Endalk❤

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 10 месяцев назад +1

    Endalkeyaa wade saw🎉🎉❤❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 10 месяцев назад +2

    በርታ እንዳልካችን የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetteshome3906
    @genetteshome3906 10 месяцев назад +1

    ጠፍተሃል እዳልክዬ እንኳን በሰላም መጣህልን,ካሳነው በጌዜ መጣህ ይልመድብህ

  • @MabrateeHayiluu
    @MabrateeHayiluu 10 месяцев назад +4

    Welcome to Biroth ❤❤❤❤

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 10 месяцев назад

    እደልኪዬ እከን በሰለም ማጠክ እግዚሐብሔር በሔዲክበት መከታጉልበት ይሁኒህ ዬኛ አሌታ❤

  • @mesimesi5221
    @mesimesi5221 10 месяцев назад

    እንዳልክየ ምርጥ ሰው

  • @lemlemkahsay8956
    @lemlemkahsay8956 10 месяцев назад +1

    Genzebu Le Endalk sichu deha yrdabet

  • @susu21
    @susu21 10 месяцев назад +6

    በርታ ጀግናችን

  • @accacc5974
    @accacc5974 10 месяцев назад +2

    እንዴክሰ ቀን መልቀቅ ጀመርክ ደሰሲል ወንድሜ❤❤

  • @qatarrayyan8772
    @qatarrayyan8772 10 месяцев назад

    Endalkye like yansbhal.hule.sgeba like saladerg algebam yene jegna wendmachen

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 10 месяцев назад

    ወንድማችን ኑርልን አለህ ይጠብቅህ

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 10 месяцев назад

    እንዳልኬዬ እግዚአብሔር ይጠብቅክህ ጎበዝ በርታ ግን እህቶቼ እባካችሁ ብር ፍቅር አይሆንም እንዴ አትበሉ

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 10 месяцев назад

    ብዙ ሰው ስልካቹ አያውቀውም እስኪሪኑ በታች ሁሌም ብትፂፉ ጥሩ ነበር

  • @ቀመር
    @ቀመር 10 месяцев назад +2

    አላህ ይስጠው ልጁ በጣም ጥሩ ሰው ነው

  • @massighalia544
    @massighalia544 10 месяцев назад +3

    ጀግናችን ❤

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 10 месяцев назад

    በርታ እዳልክዬ የኔ ጀግና ወድም 🥰🥰🥰🥰🙏🙏

  • @Madina-u8q7t
    @Madina-u8q7t 10 месяцев назад

    Endalk teru sewu

  • @hodg5666
    @hodg5666 9 месяцев назад

    ስልክህን አሰቀምጥልን የኛ ጀግና❤❤❤

  • @zinazina853
    @zinazina853 10 месяцев назад +1

    አይ እንዳልከ ስንቱን ቻልከው 😂😂😂😂😂😂

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj 10 месяцев назад

    ያችስ በዛ ሌላስ ቢጠይቅ ሰተሽው ነበር ማለት ነው አይ እዳልክ ግን በጣም ጎበዝ ነህ እስከመጨረሻው ጥግ ለጥግ ነው የምትሄድ ልጁ ምንም ጥፋት የለበት ብድር መስሎት ነው 😂😂😂 ድጋሚ ሰተሽ ምን ልትሆኝ ነው መልስልኝ ማለትሽ አይቀርም😢

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 10 месяцев назад +3

    ሰላምህ ይብዛ ውድ መርማሪ❤

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 10 месяцев назад +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍ሠላም.እንዳልክ

  • @sofiasofia5074
    @sofiasofia5074 10 месяцев назад +85

    ስልክ ቁጥር አስቀምጥልኝ

    • @ዜድወሎየዋ-ኘ2በ
      @ዜድወሎየዋ-ኘ2በ 10 месяцев назад +11

      ቁጥሪ አለዉ እኔልስጥሽ

    • @Luluwa1999
      @Luluwa1999 10 месяцев назад

      ​ laname silkune signe, please

    • @ልጄለዘላለምነረለኝ
      @ልጄለዘላለምነረለኝ 10 месяцев назад +2

      አዎ ስልክ

    • @عثمان-ص1ر
      @عثمان-ص1ر 10 месяцев назад

      መልክትአለዉ።።ኢየዉ።ወድማችን

    • @mulolohaile471
      @mulolohaile471 10 месяцев назад +4

      ሠላም ወድሜ እንኳን ደህና መጣህ ኧረ በስማም በል እንኳን ደህና መጣህ እዳልክ ወድሜ ስልክህን እባክህ አስቀምጥልኝ አራት ወር ሆነኝ በመፈለግ ይሄ ያስቀመጥከው ስልክህ ቴሌግራም አይሰራም እባክህ እኔ ሀገር ውስጥ አደለሁም የማወራህ የምረዳኝ ወይም በስራህ እገዛህን እፈልጋለሁ ስደውልም መስመር ተይዟል እያለ አልሰራልኝም ተባበርኝ በፈጣሪ እዳልክየ የሚዲያ የረጅም ግዜ ቤተሰብህ ነኝ ስራወችህን በደምብ እከታተላለው እና እርዳኝ

  • @muluwerk2011
    @muluwerk2011 10 месяцев назад

    እንዳልክየ እንኳን ስላም መጣህልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 10 месяцев назад

    ❤❤እንዳልክዬ ጀግናችን ❤በርታልን ❤ ምርጡ❤❤

  • @Betlmetogebrkdan-rv5mc
    @Betlmetogebrkdan-rv5mc 8 месяцев назад

    ውይ ውድማች ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 10 месяцев назад

    ሰላም እንዳልክ welcome 🙏
    የሰው ልጂ በልቡ ፈርሃ እግዚአብሔር ካደረበት መጨረሻው ያመረ ይሆናል!
    ወንድማችን ገንዘባቸውን ብትመልሰውም መጸጸትህ በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ አለህ !
    እግዚአብሔር የሚያስፈልግህን ነገር ያውቃል እና ይሰጥሃል በተስፋ ጠብቅ!!

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 10 месяцев назад +2

    እዱዱዱ በርታልን

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 10 месяцев назад

    Wedy manem Alatalelshem pls

  • @Fatima-lv7sc
    @Fatima-lv7sc 10 месяцев назад +1

    በርታ ወዲም ❤❤❤❤

  • @mubetube2
    @mubetube2 10 месяцев назад

    እኔ የተረዳሁት አንዳድ ሴቶች እንደጨለሉ ነዉ😂ለማንኛዉም እንኳን ብርሽ ተመለሰልሽ ባሎችም ከሚስቶቻችሁ ዉጭ ፍቅሬ ምናምን አትበሉ

  • @HaaJhvvUjjj
    @HaaJhvvUjjj 10 месяцев назад +1

    Welcome Brother ❤❤🎉🎉

  • @MartaBekele-i3s
    @MartaBekele-i3s 10 месяцев назад

    ተባረክ እድሜ ይስጥህ

  • @Hawa-c3k
    @Hawa-c3k 10 месяцев назад

    ግን ስንት ቀን እንደ ለመንኳቸው በቴሌግራም ነው እያዳላችሁ ነው በአላህ

  • @nanny3146
    @nanny3146 10 месяцев назад

    Selam selam wellcome always our brother 🎉🎉🎉🎉

  • @lemlemkahsay8956
    @lemlemkahsay8956 10 месяцев назад

    Set Asedabi nesh yehonsh kotetam

  • @zerfanegash3691
    @zerfanegash3691 10 месяцев назад +1

    እቺን ባለጌ ፊቷን ባትሸፍን በገንዘቧ ልትገዛዉ ፈልጋ ነዉ ?